Tender Detail

Tender Details

  • Company Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)
  • Address ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251114717010
  • Websitehttps://yirgacheffeunion.com/
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)


የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD

ቁጥር-YCFCU/27513/18

 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ የኅብረት ሥራ ዩንየን ኮፒውተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁም መሰረት

1.     የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላች።

2.     ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡

3.     ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ስነድ በድርጅቱ ማህተም በፖስታ በማሽግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 04/05/2018 ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የውል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ።

6.     ጨረታው በቀን 19/05/2018 ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 19/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።

7.     ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡

8.     ተጫራቾች ሚወዳደሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው ዋጋ እና ከቫት ውጪ ያለው ዋጋ መግለጽ ይኖርባቸዋል።

9.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ የፅሁፍ ማሰረጃ ማቅረብ አለባቸው።

10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡-

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ

በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን

ስልክ:-011 471 70 19/18/17

Physical Address:

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,

Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of

Hana Maryam in

Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd

E-mail yirgacheffe@ethlonet.et P.O.BOX: 122641

TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10

Save Tender