Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን /ፊንፊኔ/
  • Address ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስድ መንገድ ጫፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ኦሮሚያ ግብርና 5ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913313151
  • Website
  • Deadline30 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-30 00:00:00
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ለግብርና ምርት ጥራት ቁጥጥር ስራ የምያግዙን የላብራቶሪ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን /ፊንፊኔ/


ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 002/2018

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ለግብርና ምርት ጥራት ቁጥጥር ስራ የምያግዙን የላብራቶሪ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 የስራ ቀናት በኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን አድራሻ አዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስድ መንገድ ጫፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ኦሮሚያ ግብርና 5ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ጠዋት 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:30 -11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

1.     በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ካትን) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መቅረብ አለበት።

3.     ተጫራቾች በስራ ዘርፊ የተደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቻው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፤ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉና የግብር ግዴታቻውን የተወጡ፡፡

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ለይ የአንዱ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙለት በሚነበብ ሁኔታ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበቸው።

5.     ተጫራቾች የጨረታ ውድድር ቴክኒካል ዋና እና ኮፒ ፤ ፋይናንሻል ዋና እና ኮፒ በመለያየት ማቅረብ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት ፐርሰንት) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O (ሲፒኦ) በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመከተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7.     ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የምጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

8.     ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።

9.     ጨረታው ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቆየ በኋለ በ21ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛውኑ ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ጨረታው ይከፈታል።

10. ከጨረታ መዝግያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0913313151 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን /ፊንፊኔ/

Save Tender