Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ
  • Address , Phone: +251473450879
  • Website
  • Deadline08 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price3000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-08 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓመት በክልላችን ባሉት ወረዳዎች የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓመት በክልላችን ባሉት ወረዳዎች የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ፕሮጀክቱ ስም

አድራሻ

ደረጃ

ሲፒኦ/በባንክ ዋስትና የተረጋገጠ

ዞን

ወረዳ

 

1

 

ያደታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ካፋ

 

ሳይለም

 

GC -4 ወይም BC 4 እና ከዚያ በላይ

900,000

 

2

 

ኢሰራ ባሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ዳውሮ

 

ኢሰራ

 

GC-4 ወይም BC-4 እና ከዚያ በላይ

 

900,000

 

 

የጨረታው መስፈርቶች፡-

1.       የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.       ተጫራቾች የግንባታ ሥራ መልካም የሥራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ።

3.       ተጫራቾች በክልሉ በየትኛውም የግንባታ ዘርፍ ውለታ ያላቋረጡና በተሰጣቸው የውለታ ጊዜ ሥራቸውን ያጠናቀቀ መሆን ይኖርባቸዋል

4.       ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በመክፈል በቢሮአችን ግዥ ክፊያ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመግዛት መውሰድ ይቻላል፡፡

5.       ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 /ሰላሳ/ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

6.       ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ፣ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሞልተው እያንዳንዱ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በእናት ፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡

7.       የጨረታው ሰነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት 31ኛ ሰላሳ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.       ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል፡፡

9.       ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

10.   ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.   ተጫራቾች ከአንድ በላይ ሎት መወዳደር አይችሉም፡፡

12.   የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ/ታርጫ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-+251 473450879 ይደውሉ፡፡

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

Save Tender