በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዋናው መንገድ ወደ አስተዳደር ሚወስደው የኮብል እስቶን ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ ከአሸናፊ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዋናው መንገድ ወደ አስተዳደር ሚወስደው የኮብል እስቶን ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ ከአሸናፊ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመወዳደር ለምትፈልጉ፡-
1. በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ በስራው የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው፡፡
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ደረጃ በቀድሞው ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተቋራጮች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፡፡
7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የተሟላ የጨረታ ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ 22 ቀን በጨረታው ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0583340010 በመደወል መረጃ ሊያገኙ ይችላሉ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
