Tender Detail

Tender Details

  • Company የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity / ትግራይ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት
  • Address መቐለ ዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ የዓይን ህክምና ክሊኒክ በስተጀርባ የሚገኘው የፍቅር ልጆች ማህበር ትግራይ ክልል ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት ወይም አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የቤት ቁጥር 374 ካቴድራል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ማሕበራዊና ልምዓታዊ ኮሚሽን ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://doc.avesaas.com/
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Construction Works

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity / ትግራይ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን - ልማትና ማህበራዊ ኮሚሽን ዓዲግራት ስራ ሆኖ ለሚሰራቸው የተለያዩ የልማት ፣ ማህበራዊና ሌሎች የሰብአዊ አገልግሎቶች እርዳታ እየሰጠ ይገኛል። የዚህ ኣካል በሆነው CRS (GGP) ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በተገኘ fund የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ወረዳዎች ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች በማሰራትና ጥገና የሚያስፈልጋቸው የመማሪያ ክፍሎች በመጠገን እንዲሁም የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው ሴት ተማሪዎች የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በማቅረብ በርካታ ተማሪዎች በተመቻቸ ሁኔታ ሆነው ትምህርታቸውን እንዲከታ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

በዚህ መሰረት ድርጅታችን በትግራይ ክልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

1.     በ General building contractors (GC) ዘርፍ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆናችሁ ኮንትራክተሮች

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ መቐለ ዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ የዓይን ህክምና ክሊኒክ በስተጀርባ የሚገኘው የፍቅር ልጆች ማህበር ትግራይ ክልል ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት ወይም አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የቤት ቁጥር 374 ካቴድራል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን - ማሕበራዊና ልምዓታዊ ኮሚሽን ከ 02/01 / 2026 G.C ጀምሮ እስከ 13 / 01 / 2026 G.C ድረስ መውሰድ ይችላሉ።

3.     ጨረታው በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በዋና ፅህፈት ቤት በ 13/01/2026 GC ከ ቀኑ 8:30 (Ethiopian local time) ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 9:00 (Ethiopian local time) ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ሆኖም ተጫራቾች ባይኖሩም ጨረታው ይከፈታል።

4.     መስሪያ ቤታችን ጨረታው በከፊል ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity / ትግራይ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት

Save Tender