Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/ስካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0475563094
  • Website
  • Deadline21 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-21 00:00:00
  • Categories Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በፎለር ፕሮግራም ድጋፍ የግብርና ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/ስካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ


                        ለሁተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በፎለር ፕሮግራም ድጋፍ የግብርና ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች፡-

1. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት

3. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት

4. የአቀራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5. የጫረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በአላትንና ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ቴፒ በሚገኘው የመ/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስተ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 የማይመለስ 200(ሁለት መቶ) ብር በደን/አካ/ጥበቃ/አየርንብረት ለውጥ ቢሮ ስም በተከፈተው የኢት/ን/ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000514333363 ገቢ በማድረግ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/cpo/ 20,000(ሃያ ሺህ ብር) ከጫረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡

7. የጫረታው ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃ አ/ን/ለውጥ ቢሮ ይከፈታል ፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጫረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

8. መ/ቤቱ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተረጋገጠ ነው፡፡

9. የጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ጉዳዩን መመልከት ይቻላል፡፡ ከዚህ ማስታወቂያ በላይየጨረታ ሰነዱ የበላይ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ:- 0475563094 መደወል ይችላሉ፡፡

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/አካ ጥበቃና

አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ

Save Tender