Tender Detail

Tender Details

  • Company በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20 ጤና ጣቢያ
  • Address ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኤምባሲ ገባ ብሎ ወረዳ 02 አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-68-72-98
  • Website
  • Deadline15 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

በቦሌ ክፋለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20/ጤ/ጣ :2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20 ጤና ጣቢያ


2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/18

 

ሎት ቁጥር/የሎት/ ዝርዝር            የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ/በኢትዮ.ብር

ሎት 1. የ Isolation ህክምና መስጫ ከፍል ጥገና ሥራ ....... 5000

በጨረታ አወዳድሮ ማሰራትን ይፈልጋል፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

4. ተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ተጫራቶች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር57 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቶች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በቢሮ ቁጥር 56 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታው በ10 ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ _ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት /ናሙና⁄ ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን ወይ መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡

10.የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

11.መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመርመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኤንባሲ ገባ ብሎ ወረዳ

02 አጠገብ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 011-6-68-72-98

በቦሌ ክፋለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20/ጤ/ጣ

Save Tender