Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ ፣በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ኢጽዮጲያ, Phone: 09 13 40 06 23
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Construction Works

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ ጽ/ቤት ለሚመራው የተለያዩ ግንባታ ሥራዎችን ማሰራት ይፈለጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ ጽ/ቤት ለሚመራው የተለያዩ ግንባታ ሥራዎችን ማሰራት ይፈለጋል። ማለትም፡-

ሳይት 1- ባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማከል 2ተኛ ዙር እስከ 3ተኛ ፎቅ ግንባታ

ሳይት 2-የባቲ 03 ቀበሌ ግሪነረ አካባቢ ጠጠር መንገድ ግንባታ

ሳይት 3-የባቲ 03 ቀበሌ ቁጠባ ቤት ግንባታ

ሳይት 4-ባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ጫት ተራ ፣ ጤና ጣቢያ፤ ኳስ ሜዳ፤ኮሾ ሜዳ፤ ውሃ ልማት፤ ጂዳ ሰፍርና 03 ቀበሌ ግሪነሪ፤ አፍዴራ ቦኔ፤ ሁሉቆ ማህበር፤ ጉልት እና 04 ቀበሌ ደዌ ሰፈር አካባቢ ተፋሰስ ካልቨርት ግንባታ

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟስ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር የምትችሱ መሆኑን እየገስጽን፤

1.በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፡ተጫራቾች የንግድ ፈቃዳቸው በጀርባው የሚገልፅ ካለው ኮፒ አድርገው ያያይዙ፡፡

2. የግብር መለያ ቁጥር ወይም TIN NO ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

3.ተጫራቶች እሴት ታከስ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁ. 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ለሳይት 1፣ GC /BC G-5 እና ከዛ በላይ ሳይት2. GC /BC G-6 እና ከዛ በላይሳይት3. GC /BC G-6 እና ከዛ በላይ እና ሳይት4. GC /BC G-7 እና ከዛ በላይ ሲሆን ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ያላት እና በዘርፉ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡

6. የሚሰሩ የግንባታ አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለሰ 200 /ሁለት መቶ /ብር በመከፋል ሰነዱን ቢሮ ቁ.6 ከዋና ገ/ያዥ ላይ መግዛት ይችላሉ፡፡ የሚወዳደሩበት ሰነድ የያዘው ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩት ቁርጥ ዋጋ ሳይትı ብር 250000 ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር/ ሳይት2. 75,000 /ሰባ አምስት ሺ ብር/ ሳይት3. ብር 80,000 /ሰማንያ ሽ ብር/ ሳይት4. 20,000 /ሀያ ሽ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ወይም CPO ወይም ቢድ ቦንድ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና ወይም በባቲ ከተማ ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመሂı. ገቢ አድርጎ ከዋና ጨረታ ሰነድ ጋር ፖስታ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ አለባቸው፣በእጅ CPO ይዞ መቅረብ አይቻልም፡፡

8. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን ከ 28/04/2018 እስከ 18/05/2018 የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰአት ድረስ ከጽ/ቤቱ ገ/ያዥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

9. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 22ኛው ቀን ላይ በ 19/05/2018 በ3፡30 ሁሉም ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ሳይት 1 እና ሳይት 2 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሳይት 3 ሳይት 4 ከጠዋቱ 5፡ 30 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው ሲከፈት ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታውን ከመከፈትም ሆነ የጨረታውን ሂደት ለሚወስነው ውሳኔዎች ተገዥ ናቸው፡፡

10. የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በመጠቀም በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ መሰረት መሞላት ይኖርበታል፤ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ ተለይቶ በዝርዝር በመሙላት የድረጅቱን ስም፣ .ቀን፣ በመፃፍ በመፈረምና በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጨረታ ውጭ ይሆናል/ ይደረጋል።

11. ግንባታው በባለሙያ መታየት ስላለበት ጽ/ቤቱ በሚያቀርበው በባለሙያ አረጋግጠን የምንረከብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነት

የማይወስድ መሆን እንገልጻለን፡፡

13. የጨረታ መከፈቻው የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 40 06 23 መደወል ይችሳሱ፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር

Save Tender