Tender Detail

Tender Details

  • Company ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር
  • Address ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Construction Works

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

1

ሎት 1

Shoring and Excavation work

 

ተጫራቾቹ ማሟላት ያለባቸው

  1. በህንፃ/ጠቅላላ ተቋራጭ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
  4. የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  6. የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ
  7. ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የድርጅቱን እና የባለሙያዎቻቸውን የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና 2% ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾቹ ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ እንዲሁም እንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴኪኒካል ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ከላይ የተዘረዘሩት መረጃዎችና ሠነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው በ11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ሻላ 17/17 ህ/ል/ማ ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ አያስተጓጉልም፡፡
  13. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና በግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፡፡
  14. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
  15. ፋና ቦሌ ሸ/ ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር 17/17 ህ/ል/ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0116184076/0956448888/0965448888

 

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ

 

Save Tender