ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ እንግዶችን የሚያስጎበኝ ሲሆን ለዚህም ጉብኝት የሚሆን መኪና ይፈልጋል።
Nolawi Tour and Travel (ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል)
የመኪና ኪራይ ጨረታ
ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ እንግዶችን የሚያስጎበኝ ሲሆን ለዚህም ጉብኝት የሚሆን መኪና ይፈልጋል። ስለሆነም ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመኪና ኪራይ አብሮ የመስራት ፍላጎት አለው።
የጨረታ መመሪያ፡-
- ተጫራቾች በሚያስገቡት ጨረታ ላይ ተሽከርካሪው የሚገኝበትን ወይም መስሪያ ቤቱ ያለበትን ክልል መጥቀስ ይገባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ለመወዳደር ምንም አይነት የCPO ማስያዣ ማቅረብ አይጠበቅባቸውም።
- ጨረታውን ለመወዳደር የተሽከርካሪው ሰነድ ህጋዊ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታውን በአካልም ሆነ በኢሜል (info@ nolawitour.com) ማስገባት የሚቻል ሲሆን ተቀባይነት የሚኖረው ከታች ባለው ሰንጠረዥ አይነት ሙሉ መረጃ የተሟላ ሲሆን ነው።
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ከ27/04/2018 ዓ.ም እስከ 27/05/2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን በ28/05/2018 ዓ.ም ጠዋቱ 4:00 በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 22 ማዞሪያ ከደብረ ዳሞ ሆቴል ጀርባ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የሚፈለጉት የመኪና አይነቶች
- Toyota VB
- Toyota V8
- Toyota High roof
- Toyota Coaster
- Toyota 105
- Toyota Mark 2
- Long Base
- Toyota Deble Pick up
- Toyota Single pickup
ሲሆኑ ከመኪናው ሁኔታ አንጻር መሄድ የማይችሉባቸው ክልሎች ላይ ዋጋ ማስገባት ግዴታ አይደለም፡፡
- ተጫራቾች ለትግራይ ፣ ለአፋር ፣ ለአማራ ፣ ለቤኒሻንጉል ፣ ለጋምቤላ ፣ ለሱማሌ ፣ ለኦሮሚያ ፣ ለደቡብ ፣ ለሐረሪ ለድሬዳዋ እንዲሁም ለአዲስ አበባ የሚሆን ዋጋ ማስገባት ትችላላችሁ።
- ተቋሙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
|
የመኪና አይነት |
ክልል |
የተሽከርካሪው የምርት ዓ.ም |
የቀን ቆይታ |
የቀን ዋጋ ከቫት በፊት |
|
|
|
|
1 Day |
|
|
|
2-5 Days |
|
||
|
|
5-10 Days |
|
||
|
|
10-20 Day |
|
||
|
|
21 -- 30 Days |
|
||
|
|
Above 30 Days |
|
አድራሻ፡- ሃያ ሁለት ማዞሪያ ደብረ ዳሞ ሆቴል ጀርባ አርሾ ላብራቶሪ ወረድ ብሎ ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል
ለተጨማሪ መረጃ፡- 0977933333/0976433333
