Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline23 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-23 00:00:00
  • Categories System Supply And Installation

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎ ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/sf/207/2025

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎ ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል፡፡

No.

Bid Description

Bid closing

Bid opening

1

Supply Erection, fix, Installation, Testing and commissioning of Elevator

ጥር 15/2018 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት

ጥር 15/2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

Pre-qualification requirements for supply, Erection, Installation, Testing and commissioning of Elevator

No.

Requirement Category

    Specific Document/Information

Purpose (why it's requested)

1

Experience

Related work experiences Minimum 3 projects completed.

To assess the company's relevant technical competence and track record.

2

Compliance

Related licenses

To confirm the company is legally authorized and qualified to perform the work.

3

Capacity

Key personnel

To evaluate the qualifications and experience of the team that will execute the contract.

4

Financial Stability

Annual turnover for the last three years 5 million birr.

To determine the size and general financial capacity of the bidder.

5

Financial Verification

Audit report for the last two year

To provide an independent verification of the company's financial health and reporting accuracy.

6

Risk Assessment

History of non-performance

To evaluate past failures to meet contractual obligations and assess future performance risk.

 

ስለሆነም፡-

1. ተመዝጋቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክርወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብርከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ከሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ….ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

2. ተመዝጋቢዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደርአትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቴከኒካል ሰነዳቸው አሽገው ይዘው በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያ ቀን 15/05/2018 ድረስ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴከኒካል ሰነዳቸው አዘጋጅቶ በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች ያቀረቡትን ቴከኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች ብቻ መዝግቦ በመያዝ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል ዋጋ በማወዳደር ግዥውን የሚያከናውን ይሆናል፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሲቲ ቶታል ከሲዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር ስትሴት ደራርቱ ቱሱ ት/ቤት

የቀጥታ ስልከ ቁጥር 0114-40-34-34

0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 34 14 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender