የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/209/2025
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
|
No. |
Bid Description |
Bid closing |
Bid opening |
|
1 |
Supply and Fix of ICT System |
ጥር 15/2018 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ጥር 15/2018 ከቀነ 8፡15 ሰዓት |
Pre-qualification requirements for supply, Installation, Testing and commissioning of data/tele system, CCTV System, Fire Alarm System, Access point system, Audio visual system & Satellite system
|
No. |
Requirements |
Remark |
|
1 |
Company profile |
The Company profile must include year of establishment, number of employees and relevant registrations/licenses |
|
2 |
At least 5 Relevant work experiences |
Work experiences must include project name, project number and client name with testimony letter. |
|
3 |
Technical Capacity |
Technical Capacity must include expertise Aeras, equipment and resources, key staff qualification |
|
4 |
Financial Capacity (Annual turnover of 10,000,000 for the last 3 years)
|
Financial Capacity must include annual turnover for the last 3 years and audit report |
ስለሆነም-
1. ተመዝጋቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተመዝጋቢዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቴክኒካል ሰነዳቸው አሽገው ይዘው በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያቀን 15/05/2018 ድረስ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ሰነዳቸውን አዘጋጅቶ በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች ያቀረቡትን ቴክኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች ብቻ መዝግቦ በመያዝ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል ዋጋ በማወዳደር ግዥውን የሚያከናውን ይሆናል፡፡
አድራሻ፦ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ
ት/ቤት አጠገብ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 /0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
