የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሠራቸው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SE/206/2025
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሠራቸው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል።
|
No. |
Bid Description |
Bid closing |
Bid opening |
|
1
|
Supply Erection, fix, Installation, Testing and commissioning of Electromechanical works
|
ጥር 15 ቀን 2018 ከጠዋቱ ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
|
ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት
|
Pre-qualification requirements for supply, Erection, Installation, Testing and commissioning of Electromechanical Work
|
No.
|
Requirement Category |
Specific Document/Information
|
Purpose (Why it's requested)
|
|
1
|
Experience
|
Related work experiences Minimum 2 projects completed. |
To assess the company's relevant technical competence and track record. |
|
2
|
Compliance
|
Related licenses
|
To confirm the company is legally authorized and qualified to perform the work. |
|
3
|
Capacity
|
Key personnel
|
To evaluate the qualifications and experience of the team that will execute the contract. |
|
4
|
Financial Stability
|
Annual turnover for the last three years 20 million birr.
|
To determine the size and general financial capacity of the bidder. |
|
5
|
Financial Verification
|
Audit report for the last two year
|
To provide an independent verification of the company's financial health and reporting accuracy. |
|
6
|
Risk Assessment
|
History of non-performance
|
To evaluate past failures to meet contractual obligations and assess future performance risk. |
ስለሆነም
- ተመዝጋቢዎች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት(ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ…ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተመዝጋቢዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከኢዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቴክኒካል ሰነዳቸው አሽገው ይዘው በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያ ቀን 15/05/2018 ዓ.ም ድረሰ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴከኒካል ሰነዳቸው አዘጋጅቶ በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ያቀረበትን ቴክኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች ብቻ መዝግቦ በመያዝ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል ዋጋ በማወዳደር ግዥውን የሚያከናውን ይሆናል።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ
የቀጥታ ስልከ ቁጥር 0114 40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ 011440-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
