Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Fire Alarm system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/211/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Fire Alarm system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት

 

የፕሮጀክት ስም

 

የጨረታ ቁጥር

 

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

Supply and Fire Alarm system

ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት

DCE/ SF/211/2025

 

ጥር 8/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

 

ጥር 8/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

200,000.00

 

 

ስለሆነም ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀዉ መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታድየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender

Menschen für Menschen Foundation – Construction, Supply and Installation of Solar Pumps for Rural Wa...

READ MORE
Procurement of Machinery

READ MORE