የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ/ማዘ/ቤታ/አገ/ጽ/ቤት የግንባታው አይነት LANDFILL CONSTRUCTION በደረጃ GC -4/BC-3 የኮንስትራክሽን ፈቃድ ያለው እና ከዚያ በላይ በሆኑት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ/ማዘ/ቤታ/አገ/ጽ/ቤት:-
- የግንባታው አይነት LANDFILL CONSTRUCTION
በደረጃ GC -4/BC-3 የኮንስትራክሽን ፈቃድ ያለው እና ከዚያ በላይ በሆኑት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2018 የታደሰ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በኦንላይን ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ወቅታዊ የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ማቅረብ የሚችሉ፡
- በግንባታው ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያላቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እንድትገዙ እንገልፃለን።
- ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡
- የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ነው፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚታሸገው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 ሰዓት በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል፣ ዕለቱ ቅዳሜ /እሁድ/ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት 1 (አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2 (ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1 (አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2 (ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም CPO እያንዳንዱ በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ በአናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡ -0468 81 2389/ 046881 4353/ 046881 4619 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
