Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
  • Address ምዕራብ ጎንደር : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0918 606 804
  • Website
  • Deadline02 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1%
  • opening date2026-02-02 00:00:00
  • Categories Construction Equipment And Machinery

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ⁄ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ከተማዎችና ቀበሌዎች ለልማት አገለግሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት


ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ⁄ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ከተማዎችና ቀበሌዎች ለልማት አገለግሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው፡፡

2. ግብይቱ ከ200,000 ሽ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ/ቫት/ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባችኋል ።

3. የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው በፊርማ መረጋገጥ አለበት የሚያቀርቡት የንግድ ፈቃድና ቲን ነምበር ግልፅና የሚነበብ መሆን አለበት፡፡

4.በጨረታዉ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታችዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ስነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይችላሉ።

6. የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች አዲስ አበባ፤በማዕከላዊ ጎንደርዞን ገንዘብ መምሪያና በአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን አማካኝነት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ / ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ ለተከታታይ ለ30 ቀናት በአየር ላይ ይውላል ።

7.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ለሚወዳደሩበት የጨረታ አይነት የዋጋዉን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዝ /cpo/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ።

8.የሚገዛው የሎደር አይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነድ ጋር  ማግኘት ይችላሉ ።

9. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ በማቅረብ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትርበስራ ስዓት እስከ 3ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10.ጨረታው ተጫራቾች⁄ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በ3ıኛው ቀን በ3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከ4፡00 ስዓት ጀምሮ ይከፈታል ። ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል ። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችዉ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል ።

11. አሸናፊው ድርጅት ተጫርቶ ያሸነፈውን ሎደር ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መውሰድና ወደስራ መግባት አለበት።

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአ/አ/ቴ/ወ⁄ ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0918606804/0918739709/0922718368 ቁጥር የሚፈልጉትን ማስረጃ ማግኘት ይችላል።

ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በፊት በየትኛውም ደረጃ በነበራቸው የአፈፃፀም ችግር ምክንያት የታገዱ ወይም የእቃአቅርቦት ችግር ያለባቸውን ተጫራቾችን አይጋብዝም፡፡

የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት

Save Tender