Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Electrical Materials

ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-II Coaxial cable with Connectors) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም አር ጄ 11 ኮአግዥዋል ኬብል እና ኮኔክተር (RG-II Coaxial cable with Connectors) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4279559) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
  • "https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister jsp?ouid=0EED8A048857259C".
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www. afrotender.com,www.extratenders.com www.2merkato.com
  • ጨረታው ከ ታህሳስ 27 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender