Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116250146
  • Website
  • Deadline29 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityለFTC ግንባታ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ እና ለካናል ግንባታ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-29 00:00:00
  • Categories Construction Works

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት በፈረስ መጋለቢያ ቀበሌ ለሚያስገነባ we FTC ግንባታ፤ ለሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት የካናል ግንባታ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት በፈረስ መጋለቢያ ቀበሌ ለሚያስገነባ we FTC ግንባታ፤ ለሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት የካናል ግንባታ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
  2. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ማግኘት ይቻላል፣
  4. የሚገነቡትን የግንባታ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለFTC ግንባታ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/፣ ለካናል ግንባታ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ መሂ ማስያዝ አለባቸው፣
  6. ለFTC ግንባታ ደረጃ 5 የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የግንባታ ፈቃድና ለካናል ግንባታ በውሃ ዘርፍ የታደሰ የደረጃ 3 የብቃት መረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 31 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 4፡00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፡፡ ሁሉም ጨረታዎች ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ወይም ማብራሪያ ካላቸው ለግንባታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ ቀናት ለግ/ንብ/አስ/ቡድን በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  9. ለFTC ግንባታ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱ ላይ የቴክኒካል እና የፋይናሽያል ሰነዶችን በተለያዬ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግዥና ንብረት አስተዳደርቡድን ድረስ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0116250146 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  12. የጨረታ መዝጊያው ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን 4፡00 ሰአት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡

 

አድራሻ፡- አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ፣

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender