የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ፕርንተር፣ ኮምፕውተር፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ ኬሚካል፣ መካከለኛ የሠራተኞች ወንበር እና ፈሳሽ ሳሙና ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
ድርጅታችን ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል
- ፕርንተር,
- ኮምፕውተር
- የደንብ ልብሶችና ጫማዎች
- ኬሚካል
- መከከለኛ የሠራተኞች ወንበር
- ፈሰሽ ሳሙና ግዥ ማከነወን ይፈልጋል።
በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፍረቶችን የሚያማሉ ድርጅቶችን በጫረታው እንድሰተፉ ይጋብዛል።
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የላቸውን የሚፈልግበቸውን ዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ከፈይናንስና ኢኮኖሚ ልማት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
- የTIN ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የምችሉ።
- ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከተተይ ቀናት የባቱ አደሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ደርጅት የግዥና ፈይናንስ አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7 በመገኘት የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00/አንድ መቶ ሺህ ብር /በባንክ በተረጋጋጠ ቼክ/ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቶች የጨረታውን ሰነድ ፈይናንሽልና ቴክኒካሉን ኦርጅናሉንና ኮፕውን በመለየት በሰም ታሽጎ በኢቨንሎፕ ይህ ጨረታ ከወጠበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘውትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቶች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ ማቅረቢያ መጨረሻ ቀን ጥር 8/5/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ነው።
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ ጥር 8/5/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ይሆናል።
- አሸናፈዎች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ድርጅቱ ድረስ በማቅረብ የእቃው ትክክለኛነት በባለሙያ ሲረጋጋጥ ከፍያ የሚከፍለው መሆኑን የሚስማማ መሆን አለበት።
- ደርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 046 441 2497 / 046 441 1253 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
