Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ም/ኢ ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የእንሰሳት መድኃኒት በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።


 

ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 04/2013

 

በደቡብ ም/ኢ ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የእንሰሳት መድኃኒት በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. የንግድ ምዝገባ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የአቅራቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  4. ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል።
  5. በእንሰሳት መድኃኒት ግዥ ላይ አቅራቢው ማቅረብ ያለበት የመድኃኒቱ አገልግሎት ማብቂያ ጊዜ ግዢው ከተፈጸመበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ መቆየት የሚችል መሆን አለበት።
  6. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ከሆነ አጫራቹ መ/ቤት ከሚፈልጋቸው መጠን እና ጥራት ማቅረብ አለበት፣
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ለዋጋ ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ሰነድ ከአራቱ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዕቃ የአንዱን ቀን በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግ በካፋ ዞን ሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያስገባል።
  9. ጨረታው በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተኙበት ይታሸጋል።
  10. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጧቱ 4:30 ላይ የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
  11. ከአሸናፊው ድርጅት ያቀረበው ዕቃ ጥራቱና መጠኑ የተጓደለ ከሆነ አቅራቢ ድርጅት በራሱ ኪሳራ መቀየር የሚችል መሆን ይኖርበታል።
  12. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0476680200/0431 በመደወል መረዳት ይቻላል።

 

የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender