በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሣይክሎችን በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018
በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሣይክሎችን በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
- የንግድ ምዝገባ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- የአቅራቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
- ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ከሆነ አጫራቹ መ/ቤት በሚፈልጋቸው መጠን እና ጥራት ማቅረብ አለበት፤
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሠረት ከነቫት ያለውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ ከነቫት |
|
1 |
ሞተር ሳይክል ቦክሰር ባለ 150 ሲሲ |
በቁጥር |
|
|
2 |
ሞተር ሳይክል ፐልሰር ባለ 180 ሲሲ |
በቁጥር |
|
|
3 |
ሞተር ሳይክል ፐልሰር ባለ 200 ሲሲ |
በቁጥር |
|
|
4 |
ሞተር ሳይክል አፖች ባለ 180 ሲሲ |
በቁጥር |
|
|
5 |
ሞተር ሳይክል አፓች ባለ 200 ሲሲ |
በቁጥር |
|
|
6 |
ሞተር ሳይክል ቲቪኤስ ባለ 150 ሲሲ |
በቁጥር |
|
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ስም የባንክ ሲፒኦ አሠርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዕቃ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግ በካፋ ዞን በ ሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ።
- ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል።
- ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ላይ የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0476680200/0431 በመደወል መረዳት ይቻላል።
የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት
ሺሺንዳ
