የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት ያልተማከለ አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮጄክት በተገኘ ድጋፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/18
የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም የወጣ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት ያልተማከለ አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮጄክት በተገኘ ድጋፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
|
1 |
Workstation Core i9 based on technical specification |
1 |
|
2 |
Desktop Computer core is based on technical specification |
7 |
|
3 |
Colour printer based on technical specification |
1 |
|
4 |
Scanner based on technical specification |
1 |
|
5 |
UPS 1500 VA based on technical specification |
3 |
- ተጫራቾች በግልጽ የሚነበብ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት ኦንላይን የአቅራቢነት ምዝገባ እና ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎቻቸውን በግልጽ እንዲነበብ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
- አስገዳጅ የሆኑ የዕቃዎች ቴክኒካል እና ሌሎች ዝርዝር መስፈርቶች ከመደበኛ የጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዟል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 20/4/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 04/05/2018 ዓ/ም ድረስ ከቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ 45,000 (አርባ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ፋይናንሻል አንድ ዋና ኦርጅናል/ እና ከተጨማሪ አንድ ኮፒ ጋር እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና ኦርጅናል እና ከተጨማሪ አንድ ኮፒ ጋር በማዘጋጀትና በአንድ ፖስታ ውስጥ በመክተት በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ11ኛው ቀን ከሰዓቱ 8:00 ሰዓት ድረስ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ግዥና ንብረት ክፍል ለዚሁ አግልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ክቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት።
- የጨረታው ሣጥን በ04/05/2018 ከሰአቱ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድጋፍ ማስተባበርያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። ይሁንና የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም።
- የጨረታ ሳጥኑ ከሚታሸግበት ከሰዓት በኋላ የመጣ ሰነድ ሳይከፈት ተመላሽ ይደረጋል።
- ተጫራቾች የገዙት የጨረታ መደበኛ ሰነድ ተፈርሞበትና የተጫራቾች ማኅተም ተደርጎበት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ታሽጎ ይመለሳል። ነገርግን ይህ የጨረታ ሰነድ ተፈርሞበትና ማኅተም ተደርጎበት ለገዢው መሥሬያ ቤት ካልተመለሰ ጨረታውን እንዳልተወዳደሩ ይቆጠራል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሳጥን መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን የሥራ ቀን ባይሆን የጨረታው ሳጥን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱም ሥነ ሥርአት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት እና ቦታ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 212 5402 ይደውሉ።
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
