የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር 18/ጨ-8/2018 ዓ/ም በ3/04/2018 ዓ.ም በተጻፈው ደብዳቤ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/በምዕ/ኦሞ ዞን የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር 18/ጨ-8/2018 ዓ/ም በ3/04/2018 ዓ.ም በተጻፈው ደብዳቤ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ተጫራቾች አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ደረጃ 3GBC
- ለበጀት ዓመቱ የሚያስፈልግ የብቃት ማረጋገጫና የተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የሚገልጽ የንግድ ፍቃድ በምዝገባ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የሙያ ብቃት ማረጋገጫና የዘመኑ መንግስት ግብር የከፈሉ /ክሊራንስ ያላቸውና የታደሰ ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ከነሰነዱ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት በአካባቢ የሰሩበት መልካም አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ ማስከበሪያ CPO 800,000 /ስምንት መቶ ሺ ብር/ እያቀረቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ እና የሂሳብ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት ፈርሞበት በጥንቃቄ ፖስታ በጨረታ ማስታወቂያ ከተመለከተበት የጊዜ ገደብ በፊት የቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት ቤሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባችሁ፡፡
- ተጫራቾች ስለጨረታ ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት የማይመለስ 2000 /ሁለት ሺ ብር/ በመክፈል ቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ሕጋዊ ወኪል ፊርማ እና ማህተም መኖር አለበት።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሂሳብ /ፋይናሻልና ቴክኒካል/ አንድ ዋናና 2 ኮፒ በማለት ፈርሞበት በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታው ማስታወቂያ ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያው በወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
