Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲድስ ኦፍ ሆፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቆጣሪ ትምህርት ቤት ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 13 57 93 00
  • Website
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ሲድስ ኦፍ ሆፕ ወላጅ አባቶቻቸውን በሞትና በህጋዊ ፍቺ ምክንያት ያጡ ልጆችና ወላጅ እናቶቻቸው የሚረዳ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 የበጀት ዓመት ያለውን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሲድስ ኦፍ ሆፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

ለኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲድስ ኦፍ ሆፕ ወላጅ አባቶቻቸውን በሞትና በህጋዊ ፍቺ ምክንያት ያጡ ልጆችና ወላጅ እናቶቻቸው የሚረዳ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 የበጀት ዓመት ያለውን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡፡

  1. ከኢትዮጲያ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት ፍቃድ
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  3. የሙያ ማረጋገጫ ፍቃድ
  4. የብር መለያ ቁጥር

አድራሻ፡- በስልክ ቁጥር፡ 09 13 57 93 00 ፣ 0900 02 61 44 ወይም ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቆጣሪ ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው ቢሯችን ሰነዳችሁን በአካል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገለፃለን፡፡

 

ሲድስ ኦፍ ሆፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender