ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ. ማ ሲሚንቶ(OPC) እና የአርማታ ብረት ከፋብሪካ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ. ማ ሲሚንቶ(OPC) እና የአርማታ ብረት ከፋብሪካ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለጸው መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 07, 2018 ዓ.ም ድረስ የተዘጋጀ መስፈርትና እና የንብረቱ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1503 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት እና መቐለ መስሪያቤታችን 5ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ. ቁ +251973811062፣ +251910879842 እና +251910332805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።
ሱር ኮንስትራክሽን ኃሳ.የተ.የግ. ማ
