ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ ላስገነባው (አፍሪካ ሞል) 4B+G+30 ህንፃ የአልሚኒየም እና መስታወት ፋሳድ ገጠማ የእጅ ስራ ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ ላስገነባው (አፍሪካ ሞል) 4B+G+30 ህንፃ የአልሚኒየም እና መስታወት ፋሳድ ገጠማ የእጅ ስራ ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካሳንችስ አካባቢ ላስገነባው (አፍሪካ ሞል) 4B+G+30 ህንፃ የአልሚኒየም እና መስታውት ፋሳድ ገጠማ የእጅ ስራ ለማከናወን ጨረታ ተለቋል።
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግንባታ ጨረታ የጨረታ ቁጥር 05/2018
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ደረጃቸው GC/ 5 ወይም BC/ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
- ለሥራው ሕጋዊ አግባብነት ያለው ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና እድሳት ያደረጉ፣ ለሥራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
- የጨረታውን ሰነድ የድርጅቱ ዋና ቢሮ አዲስ አበባ መካኒሳ ኤስ ሳራ ታወር 7ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 2 በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 5 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 27/4/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በቀን 27/4/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታው ውድድር ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ግምገማ ስለሚኖረው ቴክኒካል አንድ ኦርጂናል አንድ ኮፒ እና ፋይናንሺያል አንድ ኦርጂናል አንድ ኮፒ በማሸግ በድምሩ አራት ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ፊርማ፤ ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የፕሮጀክት ስም በመጻፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የታሸገውን 2 ፖስታ የፋይናንሻል እንዲሁም ቴክኒካል ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም፤ ፊርማ እና የሚወዳደሩበትን የፕሮጀክት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይንም ሙሉ በሙሉ ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በፋይናንስ ግምገማ ያለፉ ተጫራቾች በቁጥር ቢያንስ 3 እና ከዚያ በላይ ከሆኑ በጨረታ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት አቲሜቲከ ቼክ ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 2.5% ድረስ ከሆነ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ የበለጠ ልዩነት ካጋጠመ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
- የሂሳብ ስሌት አርቲሜቲክ ቼክ በግዥ ፈጻሚ መ/ቤት ባለሙያ ከሚያስተካከለው ውጭ ተጫራቾች የሚያቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0900030936 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
ኤስ ሃዊ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
