Tender Detail

Tender Details

  • Company Liveaddis (ላይቭ-አዲስ)
  • Address የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ 02 የገበያ ቦታ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ንግድ እና አቢሲኒያ እንዲሁም ግሎባለ ባንኮች በሚገኙበት ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251911617295
  • Website
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ላይቭ -አዲስ እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም በጀት ዓመት የድርጅቱን ዓመታዊ ሂሳብ እና የፕሮጀክት (ዶነር በጀት) ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንና ሌሎች በሀገሪቱ ሕግ መሰረት መሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታቸውን የሚያሞሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

Liveaddis (ላይቭ-አዲስ)


 

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ላይቭ -አዲስ እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም በጀት ዓመት የድርጅቱን ዓመታዊ ሂሳብ እና የፕሮጀክት (ዶነር በጀት) ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንና ሌሎች በሀገሪቱ ሕግ መሰረት መሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታቸውን የሚያሞሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ

በዚህ መሰረት፡-

1ኛ/ በሚመለከተው የመንግሥት ተቋም የታደሰ የሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር፣ ቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው፣ እንዲሁም የወቅቱ የሥራ ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ ኮፒ፥

2ኛ/ ለሥራው የሚጠይቀውን የክፍያ መጠንና ሥራውን አጠናቆ ለማስረከብ የሚፈጀውን ጊዜና ሌሎች ለውድድሩ ይጠቅማል ብላችሁ የምታስቧቸውን ሰነዶች (Financial and Technical Proposal) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ 02 የገበያ ቦታ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ንግድ እና አቢሲኒያ እንዲሁም ግሎባለ ባንኮች በሚገኙበት ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ድረስ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል። ሌሎች ለኦዲት ሥራው የሚያግዙ መረጃዎችን በ +251 91 161 7295 በመደወል ወይም በሥራ ሰአት በአካል ቢሮ በመምጣት መጠየቅና መረጃ መውሰድ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

ማሳሰቢያ፡-

አንድ ድርጅት መወዳደር የሚችለው በአንዱ የኦዲት ሥራ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።

 

ላይቭ-አዲስ

Save Tender