Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የቸርከው ት/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0918787185
  • Website
  • Deadline11 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-11 00:00:00
  • Categories Construction Works

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንዲቃ ከተማ ላይ በ2018 በጀት ዓመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) እና በማህበረሰቡ ተሳትፎ ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የቸርከው ት/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንዲቃ ከተማ ላይ በ2018 በጀት ዓመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) እና በማህበረሰቡ ተሳትፎ ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ አካላት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት ይቻላል

  • በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የታደሰና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
  • የታደሰ የድጋፍ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ጫሂት ቁ2 ት/ቤት ግቢ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ
  • ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጯሂት ቁ.2 ት/ቤት ግቢ በግልጽ ይከፈታል።

 

ለበለጠ መረጃ 0918787185

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የቸርከው ት/ቤት

 

Save Tender