Tender Detail

Tender Details

  • Company My Wish Enterprise (ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ከለቡ መብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911318856
  • Websitehttps://mywishenterprise.com/
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security100,000.00 ብር (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Battery

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በዝርዝር የተገለጹትን አገልግሎት ያልሰጡ /አዲስ/ ባትሪዎችን ባልበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የሚፈልግ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው ግለሰቦች/ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

My Wish Enterprise (ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)


 

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የባትሪ ሽያጭ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በዝርዝር የተገለጹትን አገልግሎት ያልሰጡ /አዲስ/ ባትሪዎችን ባልበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የሚፈልግ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው ግለሰቦች/ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

 

ተ.ቁ

የባትሪው አይነት

ብዛት

የአንዱ ባትሪ መነሻ ዋጋ ተ.እ.ታ. ጨምሮ

1

12V 160 Ah SMF ESAN Battery

64.00

41,387.59

2

12V 50 Ah JIS ESAN Battery

88.00

12,933.63

3

12V 50Ah ESAN Battery

40.00

11,085.97

4

12V 65Ah JIS ESAN Battery

60.00

17,368.01

5

12V 70AH ESAN Battery

77.00

17,552.77

6

12V 25Ah ESAN Battery

30.00

7,390.64

7

112V 125 Ah SMF ESAN Battery

440.00

32,149.29

 

  1. ተጫራቾች ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4:00 ድረስ ከለቡ መብራት ሃደል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በመምጣት ባትሪዎቹን መመልከት እና የተጫራቾች መመሪያና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣
  2. ተጫራቾች በሁሉም ወይም በከፊል የባትሪ አይነቶች ላይ መጫረት ይችላሉ።
  3. ለእያንዳንዱ የባትሪ አይነት የሚገዙትን ባትሪ ብዛትና አንዱን ባትሪ የሚገዙበትን ዋጋ /ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ/በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  4. ስርዝ ድልዝ ያስበት መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም። ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  5. ተጫራቾች 100,000.00 ብር (አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በማሰራት ከሞሱት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ስዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ተጫራቹ በተናጥልና በጥቅል ያቀረበው ዋጋ፣ የሚገዛው ብዛትና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን ዝርዝር ሁኔታዎችን ያካተተ ነው።
  7. ጨረታው ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእስቱ በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ከመብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት

ለበለጠ መረጃ:- በ 0911-31 88 56 ወይም 0911-40- 05-76 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender