በአብክመ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በፌዴራል መንገድ ፈንድ በጀት በሁሉም ቀበሌ ለሚሰራው 1.38 ኪሎ ሜትር ካናል ጥገና ሥራ ለመስራት በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ተቋራጮች/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በፌዴራል መንገድ ፈንድ በጀት በሁሉም ቀበሌ ለሚሰራው 1.38 ኪሎ ሜትር ካናል ጥገና ሥራ ለመስራት በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ተቋራጮች/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች/ደርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ደረጃቸው GC/ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
- ለሥራው ሕጋዊ አግባብነት ያለው ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና እድሳት ያደረጉ፣ ለሥራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው።
- የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘውትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኢንቨሎፕ በአብክመ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ ሁለተኛው ቀን /22ኛው/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ 138 ኪሎ ሜትር ካናል ጥገና ስራ የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በቀን 1/5/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
- ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ 1.38 ኪሎ ሜትር ካናል ጥገና ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ብር 50,000 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል ።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በፋይናንስ ግምገማ ያለፉ ተጫራቶች በቁጥር ቢያንስ 3 እና ከዚያ በላይ ከሆኑ በጨረታ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት አቲሜቲክ ቼከ ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 2.5% ድረስ ከሆነ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ የበለጠ ልዩነት ካጋጠመ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
- ከ3 በታች ከሆነ በጨረታ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት አርቲሜቲክ ቼክ ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 1% ድረስ ብቻ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ በላይ ከሆነ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
- የሂሳብ ስሌት አርቲሜቲክ ቼክ በግዥ ፈጻሚ መ/ቤት ባለሙያ ከሚያስተካከለው ውጭ ተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ የከሚሴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር-033 554 1015/033 554 0144 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
