Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት
  • Address , Phone: 0465541991
  • Website
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security40,000
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Seed

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP bag ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጉዳዩ ፡- በድጋሚ የወጣ ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP bag ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP bag ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የዕቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

የሚታሸግበት ሰዓት

 

የሚከፈትበት ሰዓት

 

1

 

For maize seed packing 12.5 kg

 

ቁጥር

 

30,124

 

40,000

 

9፡00

 

9፡05

 

2

 

For wheat seed packing 50 kg

 

ቁጥር

 

26,000

 

 

 

 

3

 

For Check pea seed packing 50 kg

 

ቁጥር

 

1,000

 

 

 

 

4

 

For Barley seed packing 62.5 kg

 

ቁጥር

 

5,940

 

 

 

 

5

 

For Teff seed packing 15 kg

 

ቁጥር

 

5,520

 

 

 

 

6

 

For Haricot bean seed packing 25 kg

 

ቁጥር

 

5,000

 

 

 

 

7

 

For Row seed packing 100 kg

 

ቁጥር

 

32,078

 

 

 

 

 

  • ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የታደሰ ፈቃድ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በድርጅቱ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 10//4/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመከፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የምርጥ ዘር ድርጅት ቢሮ ቁጥር 202 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/4/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት የምርጥ ዘር ደርጅት ቢሮ ቁጥር 202 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ድርጅቱ በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላ።
  • የጨረታው ሳጥን በ20/4/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት የምርጥ ዘር ድርጅት ቢሮ ቁጥር 202 ይከፈታል።
  • ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ቦሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ለበለጠ መረጃ 046-554-1991/046-554-2107 ይጠቀሙ።

 

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት

Save Tender