Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address በመቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ የሚገኝ ዛምራ ህንፃ ላይ የመቐለ ሪጅን ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ሳፕላይ ቼይን ንብረትና ጠ/አ ቢሮ ቁጥር 304፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251342406712
  • Website
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Aluminium Supply and Work

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ እስክራፕ ቁርጭራጭ አለሚንየም ሽቦ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መቐ/ሪ/ን/ማ/03/2018 ሎት-3

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ እስክራፕ ቁርጭራጭ አለሚንየም ሽቦ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

1

የተለያዩ እስክራፕ ቁርጥራጭ አሉሚንየም ሽቦዎች

በመቐለ ከተማ ደንበስኮ ፊት ለፊት የሚገኝ ስቶር ቅጥር ግቢ እና ላጪ ኮንክሪት ማምረቻ ግቢ

በኪ.ግ

10,000

50,000

ታኅሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

ታኅሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ በብረታ ብረት እና አሉሚንየም ምርቶች በማምረትና ማቅለጥ ንግድ ሥራ የተሰማሩና ንግድ ፈቃድ ያላቸው ብቻ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ታኅሳስ 09 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የመቐለ ሪጅን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ/ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከፍለው የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ገዝተው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ጨረታ የገዙበት ደረሰኝ ይዘው በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት “ለመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት” (MEKELLE REGION ELECTRIC UTILITY) ተከፋይ የሆነ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እስከ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በመቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ የሚገኝ ዛምራ ህንፃ ላይ የመቐለ ሪጅን ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ሳፕላይ ቼይን ንብረትና ጠ/አ ቢሮ ቁጥር 304 ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0342406712 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ጽ/ቤት

 

Save Tender