በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን በበሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቦ/ቦ/ወ/ ጤና ጽ/ቤት ግንባታዎችን በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ በቀረባው ጥያቄ መሠረት አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን በበሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቦ/ቦ/ወ/ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ፤ ጨረታ ቁጥር BB-WASH-CW-01-2018 እስከ 08-2018 ዓ/ም
- በLOT 1 -በኦሴ ተረዜዛ ጤና ኬላ ቅጥር ግብ ውስጥ ባለ 2 ክፍል መጸደጃ ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT2-በባዳዬ ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ መጸደጃ ቤት ጥገና እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT 3- በሞሌ ማንእሳ ቀበሌ ሁሉ አቀፊ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንስነሬተር፤ ፕላሰንታ ፕቲ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ እና በሞሌ ማንእሳ ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT 4-በሄረጀ ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT 5 -በግዶ ማጣላ ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT 6- በሞሮጫ ዋላና ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ
- በLOT 7- ማጣላ ዋላና ቀበሌ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ጉድጓድ ግንባታዎችን በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ በቀረባው ጥያቄ መሠረት አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ የሥራ ተቋራጮች-
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ፣ የ2018 ዓ.ም ግብር በመከፈል ታክስ ክሊራንስ ቲን ሠርትፊኬት እና ተ.እ.ታ (VAT) ተመዝጋቢ E-GP ኦንላይን Registred የተደረገ ሠርትፊኬት ደረጃቸውን ያሳደሱ GC/BC ከ8 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችል የሚትችል፣
- ተጫራቾች መልካም የሥራ አፈጻጸም ከሥራው ጋር ተያያዥነት ያለውና ላለፉት ሦስት በጀት ዓመት የተሰራ ሥራ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል/የሚትችል የሥራ ውል ደብዳቤ፣ ርክብክብ ቨርቫልና የመጨረሻ ዙር ክፊያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ከጤና ጽ/ቤት ሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፤
- ተጫራቶች ማህበራት ከሆኑ ይህ ጨረታ ማስተወቂያ በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በዚህ ጨረታ ስም የተፃፈ የገበያ ዕድል ድጋፍ ደብዳቤ ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በየLOT ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር በባንክ የተመሰከረለት (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ንባብና በሂሳብ ማስተካካያ ልዩነት (3%) በላይና በታች መሆን የለበትም፡፡
- ተጫራቾች በመንግስት ግዥ አዋጅ መሠረት (3%) ለመከፈል የሚችልና የሚያቀረቡት ነጣላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች በዞኑ ውስጥ ስሰሩ ምንም አይነት ማስጠንቀቅያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ኦሪጅናሉን በአንድ ላይ በማሸግ የኦሪጅናሉን ፎቶ ኮፒ ሁለት ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድረሻቸውንና የድርጅቱ ስም ፍርማና ማህተም ተደርጎ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት በ31ኛው በሥራ ቀን ላይ ከላይ ከተዘረዘሩት ሎቶች (ከLOTI እስከ LOT3) 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑንና (ከLOT4 እስከ LOT7) 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ቀርበው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አሸናፊ ተጫራች አሸናፍ መሆኑን ሲታወቅ የጠቅላላ ውል ዋጋ (10%) በባንክ የተረጋገጠ ጋራንት ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ 0913946398 0927051520/ ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ቦሎሶ ቦምቤ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ል/ጽ/ቤት
