በልደታ/ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 002/2018 መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ/ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 002/2018 መሰረት
- ኮምፒውተር ጄኔሬሽን 13
- ኮምፒውተር ጄኔሬሽን 14
በዚህም መሠረት መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፡፡ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ በሚያቀርቡት የእቃ ዋጋ ከነቫቱ መጠቀስ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00-10፡00 ሰዓት በፋ/ግ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በሚጫረቱበት 2% (ሁለት ፐርሰንት) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰከረለት /ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተወዳዳሪው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን ግምታዊ ዋጋ 10% በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡
- በጨረታው የሚቀርቡት ዕቃዎች የጥራት ደረጃውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በእስፔስፊኬሽኑ መስረት ሰነዱን ካላስገቡ ከጨረታው ይሰረዛሉ።
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ከኢትዮጵያ መድሃኒት ፋብሪካ ጀርባ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ፡- 09 11 47 75 46 ወይም 09 11 79 47 46
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
