በኮየ ፈጬ ብሎክ 620 ለጋራ መኖሪያ የተገነባን ባለ ሰባት ወለል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቀባት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁት ሙያተኞች ኮንትራክተሮችን ስራው እንድትሰሩ ይጋብዛል።
በኮየ ፈጬ ብሎክ 620 ለጋራ መኖሪያ
የግድግዳ ቀለም ቅብ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ
በኮየ ፈጬ ብሎክ 620 ለጋራ መኖሪያ የተገነባን ባለ ሰባት ወለል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቀባት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁት ሙያተኞች ኮንትራክተሮችን ስራው እንድትሰሩ ይጋብዛል።
- ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውንና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለሚጫረቱበት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለ /5/ የሥራ ተከታታይ ቀናት ህንጻው በሚገኝበት ግቢ በመገኘት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
- ተጫራጮች ለሚጫረቱበት 2% በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ በመሙላትና ማህተም በማድረግ ፖስታቸውን በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- የቴክኒካል ሠነድ ኦሪጅናልና ኮፒ፣ የፋይናንሻል ሠነድ ኦሪጅናልና ኮፒ በማለት ለይቶ ማቅረብ አለባቸው፣
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት ጠዋት 3፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ከተጠቀሰው ቀን ዘይግቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ዋጋ አይኖረውም፣
- ብሎኩ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን፡- ኮየ ፈጨ ብሎክ 620 አቦ ማዞሬያ አሰፓልቱን ገባ ብለው ሁለተኛው መታጠፊያ ሲደርሱ ወደ ውሰጥ ገባ ብሎ ያገኙናል።
0913768323/0912114106
