ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር “በአምራቹ ስታህል ኩባንያ የተመረቱ የቆዳ ኬሚካል እና የቆሻሻ ውሃ ማጣሪያ የኬሚካል ምርቶችን“ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር “በአምራቹ ስታህል ኩባንያ የተመረቱ የቆዳ ኬሚካል እና የቆሻሻ ውሃ ማጣሪያ የኬሚካል ምርቶችን“ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ኬሚካሎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቦሌ መድኃኒዓለም ኤድናሞል አካበቢ ሬድዋን ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ አይነት ኬሚካሎች በድርጅቱ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት የመግዣ ዋጋቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናቶች ከላይ በተገለፀው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ቦታ ማስገባት ይቻላል።
- ጨረታው ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት ላይ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መጫረት በሚፈልጉ ተጫራጮች ወይንም ዕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሲ.ፒ.ኦ በታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ስም አዘጋጅተው ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር
ስልክ - 0936010442 / 0938164245
