በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በተያዘ ዕቅድ መሰረት 1ኛ በመስቀል ክብራ ቀበሌ የድች ግንባታ ስራ G.C&RC ደረጃ 9 እና በላይ 2ኛ በመስቀል ክብራ ቀበሌ የደጋፊ ግንብ ስራ G.C&RC ደረጃ 9 እና በላይ ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ጋር ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል።
የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- ከ/መ/ል/ግ/ፋይ/ንብ/አስ/36/2018 ዓ.ም
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በተያዘ ዕቅድ መሰረት 1ኛ በመስቀል ክብራ ቀበሌ የድች ግንባታ ስራ G.C&RC ደረጃ 9 እና በላይ 2ኛ በመስቀል ክብራ ቀበሌ የደጋፊ ግንብ ስራ G.C&RC ደረጃ 9 እና በላይ ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ጋር ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
- ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጫረቱባቸው ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ጨረታ በግልጽ ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት /የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 4፡30 ላይ ይከፈታል። ነገር ግን የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ቅዳሜና የካላንደር ቀን ላይ ከዋለ በተመላሽ ሰዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 21ኛው ቀን 11፡30 ድረስ በላልይበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት /የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ መግዣ በኢትዮጵያ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 21ኛው ቀን ፡11፡30 ድረስ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራች በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በሚከተለው ሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በፖስታ አሽገው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
የፕሮጀክቱ ስም |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
ደረጃ |
|
1 |
በመስቀል ክብራ ቀበሌ የድች ስራ |
15,000 |
G.C&RC ደረጃ 9 በላይ |
|
2 |
በመስቀል ክብራ ቀበሌ የደጋፊ ግንብ ስራ |
19,000 |
G.C&RC ደረጃ 9 በላይ |
- ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል የጨረታ ሰነድ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የላልይበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት /የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን የጨረታ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 22ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ለሚሰራው ስራ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያስይዝ ሲሆን ነገር ግን አሸናፊው ተጫራች ከመሆንዲስ ግምት 25% በይይ ዝቀተኛ የተጋነነ ዋጋ ሞልቶ ከተገኘ የውል ማስከበሪያ 25% ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ በማስያዝ በፍትህ በመቅረብ ቀድሚያ ከአስሪው መ/ቤት ጋር ውል መውሰድ አለበት ::
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን ፕሮጀክቶች በሚወዳደርበት ጊዜ ተወዳዳሪዎቹ ቁጥራቸው ከ3 በታች ከሆኑ የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ አርቲሜቲክ ቼክ በኋላ ከሚገኘው ጠቅላላ ዋጋ ጋር ሲወዳደር ልዩነቱ ከ1% በላይ ከሆነ እና ተወዳዳሪዎቹ ቁጥራቸው ከ3 በላይ ከሆኑ የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከአርቲሜቲክ ቼክ በኋላ ከሚገኘው ጠቅላላ ዋጋ ጋር ሲወዳደር ልዩነቱ ከ2.5% በላይ ከሆነ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ::
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ ማብራሪያ ማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው ከጨረታው የጊዜ ገደብ ከ15 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በ40 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት ጨረታ አሸናፊ ሆነው እንደውላቸው ያላጠናቀቁ ወይም ከታወቀ ተቋም ዕገዳ የተደረገባቸው አይሳተፉም።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ሲሞላ ከነጠላ ዋጋም ሆነ በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ፣ፍሉድ እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ሳይሞሉ ክፍት ማድረግ ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናሉ::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0938634937/0921769888 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
