Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር
  • Address የካ ወረዳ 1 አስተዳደር አጠገብ ካለው እየሱስ ቁጥር2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማህበር ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0931199835
  • Website
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Finishing Work , Contractors

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር በግቢ ውስጥ የሚገኙ 5 ባለ G+4 ህንጻዎች እና 1 ኮሚናል ቀለም ማህበሩ አቅርቦ ደረጃ 6/7/8 ፈቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን የውጭ ቀለም ቅብና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር በግቢ ውስጥ የሚገኙ 5 ባለ G+4 ህንጻዎች እና 1 ኮሚናል ቀለም ማህበሩ አቅርቦ ደረጃ 6/7/8 ፈቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን የውጭ ቀለም ቅብና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  1. ህጋዊ በደረጃ 6/7/8 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
  3. የጨረታ ሰነዱን የካ ወረዳ 1 አስተዳደር አጠገብ ካለው እየሱስ ቁጥር2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማህበር ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የጨረታ መመሪያ መሰረት ማሟላት የሚገባቸውን መረጃዎችና ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ዋጋ የተሞላበት በአንድ ፖስታ ሌሎች መረጃዎችን በአንድ ፖስታ ለየብቻው በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማህበሩ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል፡፡
  6. ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0931199835 እና 0911176635 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር

Save Tender