Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 011-8-35-66-34
  • Website
  • Deadline13 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-12-16 00:00:00
  • Categories Interior Design Service And Material

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን የተለያዩ ሱቆች የማዘመን ሥራ ለማሰራት ማቴሪያል ብቻ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል ፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር


ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን የተለያዩ ሱቆች የማዘመን ሥራ ለማሰራት ማቴሪያል ብቻ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት አለኝ የሚሉትን ህጋዊ ማስረጃ ወይም ዶከመንታችሁን በማያያዝ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰንድ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ) ብር ከፍለው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ ፡፡

1. የዘመኑ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ ያላት

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3. ተጫራቾቹ የህንፃ መሳሪያ ሽያጭ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት

4.እቃውን ማቅርብ የሚችልበት ካፒታል በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል

5. ተጨራቶች የጨረታ ማስከበርያ 10,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል

ማሳሰቢያ ፡-

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ ተጫራጮች ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ይህ ጨረታ ከወጣበት ጀምሮ በተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ ፡፡

ተጫራቾች የእቃውን አይነት ዝርዝር የምትሞሉበት (የምታቀርቡበት) ዋጋ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በመሙላት የማቅረብ ግዴታ አለበት

ጨረታው በሰባተኛ ቀን 10፡00 ሠዓት ተዘግቶ 7/4/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ህጋዊ ተጫራቾች ( ወኪሎች ) ባሉበት ይከፈታል አሸናፊው በ3 ቀን ውስጥ ውል ተዋውሎ ማቴሪያሉን ለማቅረብ የውል ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት

አሸናፊው ድርጅት እቃውን በድርጅቱ ቅጠር ግቢ ማለትም በራዕይ ሸማች ማህበር ድርጅት የማቅረብ ግዴታ አለበት

የሚቀርቡ እቃዎች ጥራት ድርጅቱ በባለሞያ ከተረጋገጠ በኋላ ከፍያ እንደሚፈፅም መታወቅ አለበት

በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ በመንተራስ መወዳደር አይቻልም

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ጨረታ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም

አድራሻ- ኮ/ቀ/ከ/ከ ወረዳ 05 ራዕይ ሁ/ሸ/ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር ዘነበወርቅ ታከሲ ተራ አጠገብ የሚገኘው የማህበሩ ዋና መ/ቤት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ፡-011-8-35-66-34 በተጨማሪ ስ.ቁጥር 0910878145

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር

Save Tender