Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት
  • Address ዓለምገና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ በኩል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-387-10-23
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ Mini-bus for Service (40 Seat) በግልጽ ጨረታ መከራያት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት


የጨረታ ማስታወቂያ ጨ-43-2018

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ Mini-bus for Service (40 Seat) በግልጽ ጨረታ መከራያት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በማሟላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

1. ተጫራቾች በሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ያላቸው እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠረተፍኬት ማስረጃ ከጨረታው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዓለምገና በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል ማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከግዥ ፤አቅርቦትና ንብረት አስተዳደርቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል፡፡

3. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ በመግለፅ ከተዛማጅ ማስረጃዎቻቸው ጋር ሁሉንም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ታህሣሥ 15/ 2018 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ ብቻ ነው፡፡

4. የጨረታ ሳጥኑ ታህሣሥ 16/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪከት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

5. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅፅ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 011-387-10-23/0909841479

ፋክስ ቁጥር 011-387-06-37

አድራሻ፡- ዓለምገና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ በኩል፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት

Save Tender