Tender Detail

Tender Details

  • Company በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ
  • Address አፋር ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033-6660021
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1 %
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የህትመት ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የህትመት ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የህትመት ግዥ

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጨራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።

1. በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጅቶች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርቲፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡

2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቹ ስምና ፊርማ አድርሻ በግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሰም የታሸገ ፖስታ መቅረብ ሲኖርበት ፖስታዎቹን በተወሰነው ጊዜና ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ቢሮው ስመግዛት የፈስገውን እቃዎች ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የመወዳደሪያ ሰነድ ማቅረብ ወደም የመጫረቻ ሰነድ ማምጣት ግዴታ አስባቸው።

4. የሚገዙት እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

5. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው እቃዎች ቫት ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1 % የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግልፅ ጨረታ በመውሰድ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ።

7. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ5 ተከታታይቀናት አስከ 5ኛው ቀን ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድርስ ግልፅ ጨረታ ገዝተው በዛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ባሉበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል።

8. ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሀሳብ ዶከመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ አድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በሰም በታሸገ ኢንፖሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።

9. ቢሮው ሲገዛው ያቀረበዉ የእቃ ዝርዝር ተጫራቾቹ በከስር የታተመ ስዕሳዊ መግስጫ ማቅረብ ግዴታ አስባቸው።

10. ሻጭ ንብረቱን በንብረት ከፍል ድረስ ወስዶ ካስረከበ በኃላ በስሙ ሞዴል 19 አስቆርጦ ሂሳብ ክፍል ወስዶ ሂሳቡን ማወራረድ አለበት።

11. የጨረታው መከፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መከፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን መክፈቻ ሂደት አያስተገጉልም።

12. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈስጎት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት

በስልክ ቁጥር 033-666-0015 ደውስው ይጠይቁ፡፡

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት

Save Tender