Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጌዴኦ ዞን : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0926172889
  • Website
  • Deadline06 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security4 %
  • opening date2026-01-06 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደ/ኢ/ከ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ የተለያዩ ግንባታዎችን የዲላ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት


በደ/ኢ/ክ መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ትምርት ጽ/ቤትበ2018 በጀት ዓመት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ REF No.ET Southern 516166 CM/RFQ በ Lot 1 በሆጥቻ 1ኛ ደ/ት/ቤት ባለ 4 ቀዳዳ መጸዳጃ ቤት ግንባታ REF No.ET Southern 516166 CW/RFQ በLot2 በሆጥቻ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ/ MHM/ግንባታ REF No.ET Southern 516167 CW/RFQ በLot 1 በአምባ ሙላቴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ 4ቀዳዳ መጸዳጃ ቤት ግንባታ REF No.ET Southern 516167 CW/RFQ በLot 2 የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ/MHM/ ግንባታና REF No.DZ-wash Cw-03/2018 በ Lot 1 በአይጥለ ሱኬ 1ኛ ደ/ት/ቤት ባለ 4 ቀዳዳ መጸዳጃ ቤት የግንባታ ግዥ እንዲፈጸም የጠየቁ ሲሆን የዲላ/ዙ/ወ/ጤና/ጥ/ጽ/ቤት ደግሞ በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ በደብዳቤ ቁ/ር 2/330/109/35 በቀን 2/03/2018 ዓም ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ጠይቀውናል። በዚህ መሠረት በዲላ/ዙ/ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሚገነቡ ጤና ኬላዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል:: በምድብ/ Lot 1 ሥር 1. DZ-WaSH-CW-01 ሸጋዶ ጤና ኬላ ባለ 2 ከፍል መጸዳጃ ግንባታ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ እና የውሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ 2, DZ-WaSH-CW-02 ቡላ ጤና ኬላ፤ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ እና የውሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ 3, DZ-WaSH-CW-03 ባንትስቡ ቀበሌ ሀሻሬ ጤና ኬላ፤ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ እና የውሃ መስመርዝርጋታ ግንባታ 4, DZ-WaSH-CW-04 አምባ ጤና ኬላ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ ግዥ የዲላ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ያለባችው

1. በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ የሥራ ፍቃድ የ2018 ዓ.ም ማቅረብ የሚችል

2. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

3. የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል

4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉ ና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል

6. በዘርፉ በግንባታ ሥራ ፍቃድ ደረጃ 6 GC/WC እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችል

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከዲላ/ዙ/ወ/ገብ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 400ብር /አራት መቶ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

8. ተወካይ የሆኑ ተጫራቾች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ::

9. ለእያንዳጉዱ ግንባታ በጨረታ ላይ ለሚያስገቡት ዋጋ 4 % በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ዋስትና ብቻ ማቅረብ አለባቸው።

10. ተጫራቶች ግንባታውን ሥራ የሚሰሩበትን ዋጋ በተዘጋጀው BOQ/ ዝርዝር ሰነድ ላይዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸጉ በኃላ ከሲፒአ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል።

11. ኦርጂናልና ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /ፍሉድ/ ካለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራቶች /በህጋዊ ተወካይ መፈረም አለበት።

12. ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተም ፊርማ ማረፍ አለበት::

13. ተጫራቾች የላይት ምልከታ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከላይ ከተገለፀው ጤና ኬላዎችና 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ማቅረብ የሚችል።

14. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ 22 ኛው ቀን ጠዋት በ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ 4፡30 ላይ ተጫራቾች/ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ስለሆነም የ22ተኛዉ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

15. የጨረታ ሳጥን የሚገኘው በዲላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ዋና/የሥራ ሂደት ነው።

16. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ምድብ የውል ማስከበርያ ዋስትና 10% ና ለከፍያ ዋስትና 30% ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

17. ተጫራቾች በጨረታ ላይ መገኘት/አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።

18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁ/ር 0970904657 /0912706413 በዲላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና/የስራ ሂደት

የደ/ኢ/ክ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender