ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የቀለም ቅብ ስራ የእጅ ዋጋ ግዥ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር DCE/SC/153/18
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የቀለም ቅብ ስራ የእጅ ዋጋ ግዥ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ |
የስራ ዝርዝር |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
የቀለም ቅብ ስራ |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት |
17/04/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 |
17/04/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሸን መሠረት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
ለበለጠ መረጃ፡- 0118 95 98 10 ወይም 0911 69 13 78
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
