Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Telecommunication Equipment

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር4279028) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር4279028) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et. እና www.2merkato.com
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ

"https://erp.ethiotelecom.et/OA   HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier-Register.jsp?ouid=0EED 8A04B857259C".

  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com

ጨረታው ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች አስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም

Save Tender