የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- የተጫራቾች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም፣ አድራሻ፣ ስልጣን በተሰጠው የድርጅቱ ኃላፊ ፈርማና ህጋዊ መህተማቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለንግድ ስራ ህጋዊ የሆነ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የዘመኑን የአገር ውስጥ ገቢ ግብር የከፈሉ፣የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ማቅረብ አለባቸው። የፌደራል ወይም የክልል አቅራቢዎች በፌደራል የግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰላቸው መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል 1 ኦርጅናልና ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቭሎፕ /ፖስታ/ ታሽጎ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የውል ስምምነት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል አ/አ 6ኪሎ የመንግስት ግዥ አገ/ት ቢሮ ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያገኙት እና የጨረታው መክፈቻ ቦታ አ/አ 6ኪሎ የመንግስት ግዥ አገ/ት ቢሮ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በሚወዳደሩበት ጊዜ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ህጋዊ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ እንድሁም አሸናፊ ተጫራቾችም ያሸነፉበት የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና ዕቃው ገቢ እስኪደረግ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በመያዣነት ያስይዛል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ16ኛው ቀን ወድያውኑ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ በይፋ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመክፈቻው የመጨረሻ በበዓል ቀን ከሆነ ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይካሄዳል፡፡
- ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች የሚታቀርቡትን የዕቃው ዓይነት በቀረበው ስፔስፊክኬሽን መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0918364468/-0948349946//0917422582/ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
