በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 ዓ/ም በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘዉ ካፒታል በጀት ለወረዳዉ ትም/ቤት ጽ/ቤት እና ለወረዳዉ ጤና ጥብቃ ጽ/ቤት በተለያዩ ሎት መ/ቤታችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታዉቂያ መሰረት ከፕሮግራሙ በተገኘ በጀት ለማሰራት ከአስ/ር መ/ቤት በቀረበው ዲዛይን መስረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአስቸኳይ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መስያ ቁጥር ዋን ዋሽ KDWF 01/2018
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 ዓ/ም በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘዉ ካፒታል በጀት ለወረዳዉ ትም/ቤት ጽ/ቤት እና ለወረዳዉ ጤና ጥብቃ ጽ/ቤት በተለያዩ ሎት መ/ቤታችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታዉቂያ መሰረት ከፕሮግራሙ በተገኘ በጀት ለማሰራት ከአስ/ር መ/ቤት በቀረበው ዲዛይን መስረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአስቸኳይ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በዚህ መሰረት
1. ለወረዳው ትም/ት ቤቶች ጽ/ቤት
ሎት 1.1 /አንድ ዛሮ ሃሙስ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትም/ቤት፤
ሀ. አዲሰ የተሸሻለ ባለ 4 ቀዳዳ የሴቶች ለመፀዳጃ ቤት ግንባታ
ለ. አዲሰ የተሸሻለ ባለ 4 ቀዳዳ ወንዶች ለመፀዳጃ ቤት ግንባታ
ሎት 1.2 - ዛሮ ሐሙስ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትም/ት ቤት
ሀ. አዲስ የሴቶች ንፀህና መጠበቂያ /MHM/ግንባታ
ለ አዲስ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/incinenater /ግንባታ
ሎት 1. 3 - ሲሜ ዶላዬና ሃላሌ iኛ ደረጃ ትም/ት ቤት
ሀ. አዲስ የውሃ መስመር ዝርጋታ ወደ ሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ ግንባታ
2. የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት፤-
2.1 ሎት 1፡-ጋላ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ፧ ዛሮ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ፤ ባላካ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ፤ፓታታ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ግንባታ፤በረዳ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ፥ቦሳ ማንአራ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ፤ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ዜቦ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ፤ዛሮ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ግንባታ፤
2.2 ሎት 2፡- ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ እና ቦሳ ማንአራ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ
2. 3 ሎት 3: - ፓታታ ቅድስት ማሪያም ጤና ኬላ / vip latrine / ግንባታ
በጨረታዉ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ፡-
- ግንባታው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያገኙና የ2018 ዓ.ም የዘመኑን ግብር በመከፈሉ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ተ.እ.ታ(VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ከዲዛይንና ኮንስትራክሽን የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃቸው ለመፀዳጃ ቤቶች፤ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ GC-8 እና ከዛ በላይ እንድሁም ለውሃ ሥራዎች የብቃት ደረጃቸው wwc-8 እና ከዛ በላይ ያላቸው፤
- ከአከባቢው ፋይናንስ ሴክተር የተሰጠ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ወይም የድህረ-ገጽ ማቅረብ የሚችል
- ከሚመለከተው ከፍል የተሰጠ ታከስ ኪልራንስ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ለወረዳው ትምህርት ሰከተር ለሎት 1፦ ሀ 60,000/ስልሳ ሺህ ብር /ብቻ ለትምህርት ሴክተር ሊ ሎት 2: - 40,000/አርባ ሺህ ብር ብቻ/ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሎት፡-100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ ለሎት 2: - 40,000/አርባ ሺህ እንድሁም ለሎት 3፦ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያነት በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ሌተር አፍ ከሬዲት ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በፌዴራል ግዥ አዋጅና አፈፃፀም መመሪያ በሚፈቅደው ድንጋጌ መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቅጽ በመሙላት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች መልካም የሥራ አፈፃፀም ላለፉት ሦስት ዓመት በበጀት ዓመት የተሰራ ሥራ ቢያንስ ሁለት አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉና የሥራ ልምዱ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤የመጨረሻ ዙር ከፍያ የተፈፀመበት ከፍያ ትዕዛዝ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ የርከከብ ቬርቫልና የሥራ ውል ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘዉትር በሥራ ሰዓት ከኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንሰ ጽ/ቤት ከግዥ ሥራ ከፍል ቀርቦ ለአንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ኦርጅናል ንግድ ፈቃድ ይዘው በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
- *ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያዉን ሰነድ አንድ ኦርጅናል ቴክንካል ኦፈር (Technical offer) ከሁለት ኮፒ ጋርእንድሁም አንድ ፋይናንሻል ኦፈር /Financial offer/ከሁለት ኮፒ ጋር ላይ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ አድረሻቸዉንና የፕሮጀከቱ ስም በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታዉን የሚያሸነፉ ከሆነ አሸናፊነቱ ከታወቀበት ጀምሮ ለውል ማስከበሪያ ባንክ ጋራንት የጠቅላላዉ ዉል 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤ ይህም ተቀባይነት የሚያገኘው መ/ቤታችን ጋራንቲው ትከከል ስለመሆኑ ሲረጋገጥ ነው፡፡ የጨረታዉ ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30/ ሣላሳ ተከታታይ ቀናት የሥራ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ30ኛው ቀን ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጧቱ በ4:00 ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት በመ/ቤት ቅጥር ግቢ ልከ በ4፡30 በኪ/ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ በግዥ ማዕከል ይከፈታል፣ 30ኛው ቀን ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ /Bill of Qantities/ ላይ የተጠየቀውን አገልግሎት በዝርዝር በመግለጽ በፊርማቸው ማረጋገጥ የድርጅቱን ከብ ማህተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን የሚያሸንፉ ከሆነ በምን ያህል ጊዜ ገደብ ማጠናቀቅ እንደሚችሉ ጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታዉ ከተከፈተ በኃላ ተጨራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ራሳቸዉን ከጨረታዉ ማግለል አይቻልም ፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም
- ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነት 2% በላይና በታች መሆን የለበትም፤
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከአሰ/ር መ/ቤትና ሥራው ካለበት ቀበሌ የተረጋገጠ የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸዉ፣ በወረዳችን ይሁን ከወረዳ ዉጪ በመንግሥት ግዥ ሥራ የተሰጠ የትኛዉም ማስጠንቀቅያ ካለ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር አይቻልም፤ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0468840853 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
