Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline16 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5%
  • opening date2025-12-16 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒተር፤ የኢንተርኔት የፎቶ ኮፒ ማሽኖችን የጥገና አገልግሎትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ

ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒተር፤ የኢንተርኔት የፎቶ ኮፒ ማሽኖችን የጥገና አገልግሎትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፤ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው::

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንከ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ሠነዱን ላምበረት ከቴሌ ጀርባ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 6፡00 በሥራ ሰዓት በማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ዕሁድ ወይም የህዝባዊ በዓል ላይከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን፤ ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985880095 /09- 45780983 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ፍንፍኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender