Tender Detail

Tender Details

  • Company የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ፣ሲዳማ ፣ ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security67,000.00
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction

የይርጋዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሮድ ፈንድ ካፒታል ፕሮጀክት መካከል Procurement Reference:YIRGALEM ROAD FUND /2025 Maintenance of Road with Side Ditch ከታምሩ ከበደ እስከ ገዛኻኝ ኮራ መኖሪያ ቤት ድረስ የጠጠር መንገድ እና የዲች ጥገና ፕሮጀከት ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ማህበራት እና ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሮድ ፈንድ ካፒታል ፕሮጀክት መካከል Procurement Reference:YIRGALEM ROAD FUND /2025 Maintenance of Road with Side Ditch ከታምሩ ከበደ እስከ ገዛኻኝ ኮራ መኖሪያ ቤት ድረስ የጠጠር መንገድ እና የዲች ጥገና ፕሮጀከት ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ማህበራት እና ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። በዚህ መነሻ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን መወዳደር ትችላላችሁ።

1-ደረጃ 5- GC/RC GC/RC ፈቃድ ያላቸውን

2-የኮንስትራክሽን ሥራ ማህበራት የ2018 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና ታከስ ከሪላንስ ማቅረብ የምትችሉ

3- የዘመኑን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin number/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4-የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

5- የተጨማሪ እሴት ታከስ/VAT/ ከፋይነት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

6-የዘመኑን የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ከሲ/ብ/ከ/መንግስት ከክልል ቢሮ እና ከፌዴራል ን/አ/ባለስልጣን ብቻ ማቅረብ የምትችሉ

7- በይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር የግንባታ ስራ ወስደው 100% ያላጠናቀቁ ማህበራት ጨረታውን መወዳደር ሆነ ሰነዱን መግዛት አይችሉም

8-በይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሰሪና ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር ከ2015 ጀምሮ ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪ መ/ቤት ወይም ከአማካሪ መ/ቤት ማንኛውም ዓይነት የስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም።

9 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ ሲ.ፒ.ኦ /C.P. O/bid security uncoditiomal guarantiy/ 67,000.00 /ስልሳ ሰባት ሺህ ብር/ ማስገባት ይኖርበታል። ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልኩ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።

10-የኮንስትረክሽን ስራ ማኅበራት በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬትና ታከስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሃያ አንድ /21 / ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 300.00/ ሶስት መቶ/ ብር በመከፈል ሰነዱን ከፋይናንስ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ

11-የጨረታ ሰነድ በተቋራጮች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ / bid security, bid submission sheet/ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን ከቀኑ 5፡30 ድረስ ብቻ በይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን በ8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት።

12-በጨረታ አከፋፈት ስነ ስርዓት የተነበበው ዋጋ 2% በላይ ከሆነ ከጨረታ ውድድርውጪ ይሆናል።

13-በጨረታው ላይ ባለው ጠቅላላ ዋጋ ከአስር /10%/ ፐርሰንት በላይ የዋጋ ቅናሽ/REBATE/ የተደረገ ከሆነ ቀጥታ ከውድድር ውጪ ይደረጋል።

14-በጨረታ ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት/ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በላይ ካቀረቡ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀጥታ ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡

15-በጨረታ ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት / ከወቅቱ የገበያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በታች ካቀረበ የወቅቱ የገበያ መዋዠቅ እና የስራውን አንገብጋቢነት በማስቀደም ኮስት ብሬከ ዳውን / cost break dawn/ እንዲያቀርቡ ይደረጋል።

16-ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይይከፈታል

17 ያቀረቡት ቴከኒካል ዶክመንት ላይ የሚያጠራጥር ሁኔታ ቢገኝ ከኦርጅናሉ ጋርለማመሳከር ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው።

17-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender