በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች የፈርኒቸር እቃዎችን ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች የፈርኒቸር እቃዎችን ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
- በሚወዳደሩበት ዘርፍ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፣
- በ2017 የግብር ዘመን የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የንግድ ምዝገባ (የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ለሚጫረቱበት ምድብ የቴክኒካል ዶክመንት አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ ከሚገኘዉ ባ/ዳር ከተማ ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ ግዥ/ን/አስ/የስራ ሂደት ውስጥ ለአንድ ምድብ ብር 200.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች 40,000 የደንብ ልብስ 15,000 የስፖርት ትጥቅ አልባሳት 10,000 የተሽክርካሪ ጎማዎች 30,000 የፈርኒቸር እቃዎች10,000 ጀኔሬተር 5,000 እና የኤሌክትሮኒክስ 50,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ( በአድራሻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የእቃዎች ማስረከቢያ ቦታ ባ/ዳር ከተማ ሲሆን አሸናፊዉ እቃዉን በታዘዘበት ቦታ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
- መ/ቤቱ ያዘጋጀዉን ቴክኒካል መስፈርት ያሟሉ ብቻ ለቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ ይቀጥላሉ ቴክኒካል ያላሟሉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያዉ ይመለስላቸዋል።
- ለአሸናፊ ድርጀት ከፍያ የሚፈጽመው በተሰጠው የግዥ ትእዛዝ መሰረት ንብረቱን በባህር ዳር ከተማ ለመ/ቤታችን ግዥ ኦፊሰር ሲያስረክቡ ብቻ ነው።
- ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውልና በአስራ ስድስተኛው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ ባይገኙም በተገለጸው መ/ቤት አዳራሽ ውስጥ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው የግዥውን ምድብ በመግለጽ በታሽገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለቴክኒካል አንድ ዋና እና ለፋይናንሻል እንዲሁ አንድ ዋና ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ የሚሰጠዉን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ በማንበብ መገንዘብና መሙላት ሲጠበቅባቸዉ መመሪያውን ሳያነቡ የተሰጡ የጨረታ ሰነዶች ከጨረታ ሊያሰርዙ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማሸነፋቸዉ በተገለጸላቸው በስምንተኛው የሥራ ቀን ውል በመያዝ ባሸነፉት ዋጋ ላይ አስር በመቶ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ/ በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ዳ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 058 263 0106 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
