Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወልቂጤ ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0113659525
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Camera

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እና የካሜራ እቃዎችን በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወዊያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እና የካሜራ እቃዎችን በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:-

  • ሎት አንድ:- ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፕሪንተር፣ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ወረቀት መጠረዣ ማሽን
  • ሎት ሁለት ዲጅታል መቅረጸ ድምጽ፣የካኖን ካሜራ ቻርጀር እና የካኖን ካሜሪ እስፒድ ሳይት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሳይ፥

2. የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ

2. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድን ማቅረብ የሚችል።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

4. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የሚያቀርብ

5. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ

6. የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1/አንድ/ 35.000/ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/፣ ለሎት 2/ሁለት/1,000/አንድ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ቢድ ቦንድ/ በመ/ቤቱ ስም በማሰራት ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችል፤

8. የጨረታውን አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ዕቃዎችን የሚያቀርበው በማ/ኢ/ከ/መ/ዋ/ኦ/መ/ቤት ወልቂጤ ከተማ በሚገኘው በመ/ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ የሚችል።

9. ተጫራቾች ሰነዱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በዋናው አዲተር መ/ቤት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው መደበኛ አካውንት ቁጥር 1000573827884 ላይ ለሰነዱ ግዥ ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጋችሁበትን እስሊፕ በመያዝ ወደ መ/ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ስራ ከፍል በመሄድ የነቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ እና ወደ መ/ቤቱ ግዥ ከፍል በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ሰነዱን 01/አንድ/ ኦርጅናልና 02/ሁለት/ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በግዥ ፋይ/ን/አስ/ ዳይሬከቶሬት ከግዥ ከፍል በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሰበom መረጃ በስልክ 0113659525 ደውሱ ማግኘት ይችሳሱ፡፡

ስድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በዋናው አስፋልት ወደ አዲስ አበባ መውጫ ወደ ኔክሰስ ት/ቤት ገባ ብሎ ሶያም የአሽከርካሪዎች መሠልጠኛ ተቋም አጠገብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ወልቂጤ ኢትዮጵያ

Save Tender